ክሃገር ውስጥ በረሃብ ለተጎዱ ወገኖች ለእርዳታ ተለግሰዋል የተባሉ እህሎች በተዘዋዋሪ እየተዘረፉ ነው።

Minilik Salsawi – ከሃገር ውስጥ ነጋዴዎች ተገዝተው በተለያዩ ግለሰቦች አና የግል ተቋማት በኩል በድርቅ አና በረሃብ ለተጎዳው ሕዝብ በኣገዛዙ በኩል እንዲደርሱ የተለገሱ እህሎች በኣገዛዙ የደህንነት ሰዎች አና በስግብግብ ነጋዴዎች በተደረገ ስብጥር በተዘዋዋሪ አየተዘረፉ ለገበያ አንደሚቀርቡ ታውቋል።

የእርዳታ አህሎቹ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ሊከፋፈሉ ነው በሚል ተጭነውና ተዘጋጅተው ኣስፈላጊ ፎርማሊቲ አና የካሜራ ቀረጻ ከተደረገላቸው በሗላ መንገድ አንዲጀምሩ ቢደረገም የታለመላቸው ቦታ ሳይደርሱ ለድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ኣቅራቢያ በሆነ በሌላ መጋዘን ከተራገፉ በሗላ በደላሎች ኣማካኝነት ለሚመጡ ነጋዴዎች አንደሚከፋፈሉ ጉዳዩን በቅርበት የተከታተሉ ወገኖች ተናግረዋል።

ኣገዛዙ በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ተወጥሮ በረሃብ የተጎዱ ወገኖችን አየረዳሁ ነው ቢልም በኣዲስ ኣበባ ከቀያቸው ተፈናቅለው የፈሰሱ ወገኖች ምንም ኣይነት አርዳታ አንዳላገኙ ሲናገሩ ተደምጧል።

Minilik Salsawi's photo.

8 Comments on “ክሃገር ውስጥ በረሃብ ለተጎዱ ወገኖች ለእርዳታ ተለግሰዋል የተባሉ እህሎች በተዘዋዋሪ እየተዘረፉ ነው።”

  1. weyani ethiopiyan bezer yekefafelew lemn meselachu ager lemesht endimechew zer lematfat endimechew be ethiopiyasm erdata lemekebel endimechew be ethiopiya sm million lemebere endimechew slezih bezich taktik beneSa awchi sm yetekemete erdata bimeta weyani ysetal blachu tebkalachu endewm ligl yemifelgewn zer hulu megdeya ytekembetal

  2. የትግራይ ህዝብ ሄይ ወያኔን እናሥወግድ ብንለው ምላሹ ግን “ዋእ አታወዲ ወዲሻርሙጣ”እየዘረፍን አይደል ምን ጎደለንና ማለታቸው አይቀሬ ነው ረሀን በዝርፍያ ሌባ ላመሉ ሥንዴ ያሣል።

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ወያኔና ትግሬ አንድ አይደሉም

  4. የወሎ ርሃብ አትበሉ አቦ ተውን!
    የኢትዮጵያ ርሃብ ዋና ምክንያት ምንድን ነው?
    ሰው !ሰው! በሰው ተንኮል ተራብን እኔ ግን ለዚህ ችግር መፍትሔ አለኝ ፡፡
    ብህሉን ወገኑ እምነቱን የሚጠብቅ ሕዝበ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ዛሬ እየሆነ ያለው ርሃቡ ድርቁ በሰው ሰራሽ መሆኑ የአስተዳደርበደል ግፍ ብቀከላ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አሁንም ርሃብ ሰውን እየቀጠፈ ነው
    ወሎን የኢትዮጵያ አካል አለማድረግ የሚያስቡ ስንት ካድሬዎች ናቸው በተራበ ሕዝብ ገንዘብ የሚሰበስቡ ሰው በላ ጅቦች መሆናቸውን ያረጋገጡበት ወቅት ነው አይ ወሎ!
    በወሎ ውስጥ ያለው የተፈጥሮ ሃብት ለምሳሌ፡ ታታሪና ጠንካራ ሰራተኛ ሕዝብ ያለበት፣ወንዞች (በሽሎ፣ገራዶ፣ ቦርከና፣ሚሌ፣ኩልመሽክ፣ተከዜ፣ማዕድኖች (ወርቅ፣ኦፓል ፣ነዳጅ፣የከበሩ ድንጋዩች፣ብረታ ብረት ወዘተ)፣ሃይቆች፣የዕርሻ ቦታዎች( ጨፋ ሜዳ አላንሻ ሜዳ፣ገራዶ ሜዳ)፣ ታዳ ልብ በሉ ይህ ሁሉ ሃብት እያለን በጎጥ ተደራጅተው እየዘረፊት፣ እያዘረፉት ተራበ ይሉታል በስሙ ይለመናል ይህ ጉዳይ ስሰማ ያመኛል ይቆጨኛል አቦ ተውን
    እንዳውም ዛሬ ርሃብ የለም ይሉታል ዝም ብለህ ተራብ ነው እያሉ ያሉት ሚዛናዊ አስተሳሰብ የጎደላቸው ዘረኞች ርሃብ ተኮር ስራ እየተሰራ
    ሳተናው አሊ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*