መምህር ግርማ ወንድሙ ታሰሩ

የአዲስ አበባ ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ሥር አዋለ ሲል የገዢው መደብ አፈቀላጤ የሆነው ራዲዮ ፋና መምህር ግርማ የተባሉትን የሃይማኖት አባት በማጣጣል ዘገባ አስተላልፏል::ለመሆኑ መምህር ግርማ በሕወሓት ከሚመራው እና በሙስና ከተዘፈቀው የተዋህዶ መሪዎች ቡድን በላይ ሙስና እና ማጭበርበር ፈጽመው ነው በቁጥጥር ስር የሚውሉት???በመጀመሪያ በቁጥጥር ስር መዋል ያለባቸው በሕወሓት እየተመሩ የተዋህዶን ጓዳ ደጁን ሙልጭ አድርገው የዘረፉ የመዘበሩ መሆን አለበት::ይህ ደሞ ጳጳሳቱ በየስብሰባቸው የሚናገሩት የሚወያዩበት የወሰኑት የአደባባይ ሃቅ ነው::መምህር ግርማ እኔ የሃይማኖቱ አባል ባልሆንም በሚዛናዊ መስመር ከሄድን በቁጥጥር ስር ሊውሉ አይደለም በሙሉ አይን መታየት የለባቸውም::

ጉዳዩን ከመምህር ግርማ የውጪ ጉዞ ጋር አስታኮ ከፖለቲካው ጋር በማቆራኘት ለማስደንገጥ ከታሰበ አመት ቢሞላውም መምህር ግርማ ላይ ምንም አይነት ወንጀል ይሁን በውጪ ከሚኖሩ የለውጥ ሃይሎች ጋር ግንኙነት እንዳሌላቸው የደህንነት ቢሮ ማስረጃዎች ያሳያሉ:: መምህር ግርማ ወደ ውጪ በበረሩ ሰአት ሁሉ ከጀርባቸው ይከተሏቸው የነበሩት ሰላዮች በመምህር ግርማ ላይ ያቀረቡት ሪፖርት መምህሩ በፖለቲካ አይደለም ከፖለቲከኞች ጋር ምንም ግንኙነት እንዳሌላቸው አረጋግጧል::ታድያ መምህሩን ማዋከብ መወንጀል ለምን አስፈለገ? በማህበራዊ ድረገጽ የጥላቻ ዘመቻ መክፈት ለምን አስፈለገ???

ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ የለም ይህ የታወቀ ጉዳይ ነው::ገና ከመያዛቸው “አጥማቂ ነኝ ባዩ” አጭበርባሪው ” ወዘተ የሚሉ የመወንጀያ ስም ማጥፋቶች በመምህር ግርማ ላይ መደረጉ የሞተውን የስጋዊ/አለማዊ ሕግ ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊውም ሕግ ደርቦ መግደላቸውን ሊዘነጉት አይገባም ::በፍርድ ቤት ያልተወሰነበት ሰው ድንገት ከአይሮፕላን አውርዶ በሰንሰለት አስሮ እያዋከቡ መወንጀል ነገን ከተጠያቂነት አያስተርፍም:ይህ ባዶ ጭንቅላት ፈሪ አገዛዝ መውደቂያውን እያፋጠነ ነው::በመምህር ግርማ ወንድሙ ላይ የተወሰደው እርምጃ እጅግ የሚያሳፍር ተግባር ነው::በአዛውንት የሃይማኖት መምህራን ላይ የሚደረገውን ወከባ እንቃወማለን::በአስቸኳይ ሊፈቱ ይገባል!!!

(ምንሊክ ሳልሳዊ)

Minilik Salsawi's photo.

31 Comments on “መምህር ግርማ ወንድሙ ታሰሩ”

  1. Bewntu ejbge asafariy sra new lmanew yechohew mngest dhaw endrda alflgem mkran bshetan yemrt yemsla silzih baschecoan yemiftubtn mnged lmin endhon endzih ayint sew ayiwdum yelayochu ande arbaminch endzih hayint seaw nbru anglatoachew gin enzin abatyethiopia hizi eslam krstiyanu bsachew eyettmk mednun yawkalu lmim lmim errr nwre yemayifru

  2. betam tekekele yehe yesetan sera new enezi bemusena yetechemalku ena be agule amlko yetechemalku ye poletic merywoch misterachew endayegalet bemeferat new yehen yemeyadergut

  3. Free urgently saint Memhir Girm. He is the symbol of my mother land Ethiopia and my beloved Orthodox religion. FREE! FREE! FREE! FREE! FREE! FREE! FREE! our father Memihir Girm Wonidmu.

  4. ፈተና አይደለም ለርሳቸው ጥሩ ተግባር እየሰሩ ላሉትና፣ ስንት ወንድምና እህቶች ናቸው ዕውነትን ጻፋችሁ ተብለው ገሚሱ እስር ቤት ቀሪዎቹም በስደት ላይ የሚገኙት።
    ስለዚህ ገዥው መንግስት አስተውሎ ቢሰራ ለማንም ሳይሆን ለራሱም ይበጀዋል የሚል ዕምነት አለኝ።

    መምህር ግርማ የሰሩት መንፈሳዊና የፈውስ ስራ በኣደባባይ የተከናወነና ዶክመንት ያለው በመሆኑ፣ ምንም የተደበቀ ምስጢራዊነት አይኖረውምና፣ በአንዳንድ እርሳቸውን በሚጠሉ ወገኖች ውንጀላ ተገፋፍቶ የማይሆን ስራ እንዳያደርግና ራሱን ዕፍረት ውስጥ እንዳይጥል አሳስባለሁ።

    አባታችን መምህር ግርማም በጽናት አሸናፊ ሆነው እንደሚወጡ አምናለሁ።
    እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይታደግ።

  5. ወያኔ ትክክለኛ የወንጌል ስራ የሚሰራ ካህን እንደሚያሳድድ ይህ በቂ ማስረጃ ነው። ወያኔ እኝህን መምህር ማሰሩ እሳቸው እውነተኛ ስራ የሚሰሩ መሆኑንን የሚያመለክት ነው። የመምህር ግርማን ትምህርታቸውን ብዙ ጊዜ አዳምጫለሁ። እኔ እስከማውቀው ድረስ መሸለምና መሞገስ የሚገባቸው እንጅ እንኳን የሚያሳስርና ለጥያቄ እንኳ የሚያበቃ ጥፋት የለባቸውም። ከአቡነ ማቲያስ አንስቶ ሌሎችም እንደ አቡነ ፋኑኤል ያሉት ሌብነትና ሌሎችንም እጅግ የከፋ ወንጀሎች የፈፀሙ ማጅራት መቺዎች ሰገነት ላይ ተቀምጠው፣ በሽተኛ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የሚያድኑ እውነተኛ ደቀመዝሙሮች ወደ እስር የሚጋዙበት ዘመን ላይ ነን። ወያኔ ሌሎች ፀረ-ክርስትያኖች እንዳደረጉት ሁሉ እንደ መምህር ግርማ ያሉትን ቢያስር የሚያስገርም አይደለም። ወያኔ በቀጥታ የማይቆጣጠረውና የማይጠረንፈው አካል ህልውና የሌለው መሆኑን፣የመምህር ግርማ ወንድሙ መታሰር ያሳየናል። ቅዱስ ጴጥሮስን ከእስር ያስፈታ እግዚያብሔር መምህር ግርማንም ያስፈታልን እላለሁ።

  6. Betam Yasaznal Yasafralm Yichi Alem Le Melkam Sewechi Mechi Honechina,,,, AMLAK Balubet Yitebkachewu,,, Hulum Lebego Newu???

  7. What is new in TPLFs empire?The children of Ethiopia have been harassed,tortured,Raped,arrested and killed by the Tigre mercenaries and this is the daily life for many millions of our people.The Ethiopian orthodox church is exactly like The Tigray generals in the so called Ethiopian Army.16 out of 18 powerful priests in Ethiopia are Tigre and they are there to protect the TPLFS interest period.Sebhat Nega the old terrorist Dog has said it in VOA about 3years ago that Orthodox church and Ethiopiaizm will be dismantle.If there is any body who do not understand that and see what has been going on in our country for the last 25 years should contact a human right org or the opposition in and out of Ethiopia and get the worst human right report on earth done by the Tigre mercenaries day and night for the last 25 years period.What happened to our moslem brothers was a clear message from Tigre mercenaries as well.We have to stop complaining and fight for the existence of our mother land and her people.what happen to Memihir Girma has happened to millions and will continue to happen for as long as Ethiopia is in the hands of Tigre mercenaries period.I have seen thousands of follower of memihir Girma now is the Time to join the opposition who are trying to eradicate these Tigre mercenaries before Ethiopia ends up to chaos made by the Tigre mercenaries.I am Andargachew and ESAT is mine.I am sure ESAT will bring and fight for the right of Ethiopians and will bring every news about Memihir as well.Its time to support ESAT and the armed struggle.Fana broadcasting has already accused Memihir as criminal and that should be a clear message for Memhir follower what ever happens to Memihir Fana already announce them as criminal and should never be forgotten.Thats why we need ESAT to challenge the Tigre mercenary Broadcasting that accuse innocent person before court.

  8. በስሙ ለተጠሩት እንደ ሀሳቡም ለሚኖሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንድደረግ እናዉቃለን፡፡

  9. ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስም እንዲህ አለ … “…… ይህቺ ዓለም ምን ትሰጠኛለች ብላችሁ ትጠብቃላችሁ!! ”
    አቤቱ በቸርነትህ ጠብቃቸው…….. የአንተው ስለሆኑ ከተኩላዎችም አድናቸው!! አሜን ለዘለዓለም ይሁን አሜን!!

  10. betam new maznew redio fana endih aynetun were blo mawratu egig asafari sra new ewnet yeminager mechem aywededm

  11. ምርጥ መርጥ የሀገራችንን ምሳሌዎች አሁን መጠቀም አንጀምራለን ፤ ወደፊት ከሚፈጠረው ክስተት ጋር አያይዘን ፦ “መካሪ የሌለው ንጉስ ካለአንድ አመት አይነግስ” ፤ ” ልትጠፋ ያሰበች ከተማ ፡ ነጋሪት ቢጎሰም አትሰማ” ፤ “በቅሎ ማሰሪያዋን በጠሰች ፡ ለራሷ አሳጠረች” ….”እናንተ እውሮች መሪዎች” ማቴ 23 ፥ 24 ፦ መቼ ነው ማየት የምትችሉት ? አባታችን ምንም አይሆኑም ። ለእኔና ለእናንተ ግን ወዮልን !! እግዚአብሔር ከቁጣው መቅሰፍት ይጠብቀን ። አሜን ።

  12. የመምህር ግርማ ወንድሙ በፖሊስ መያዝ ጉዳይና ወሬ አድማቂ ሚዲያዎች
    “እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?” (ሮሜ 8፥33)
    መልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እስከ ዛሬ በመንፈሳዊ አገልግሎታቸው የብዙ ሰዎችን ሕይወት በማቅናት ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክተዋል።
    በዓለም ዙሪያ በርካታ ሰዎች በተለያዩ በሽታዎች፣ ማለትም እንደ ካንሰር፣ የዲስክ መንሸራተትና፣ በመሳሰሉት ህመም ተሰቃይተው በምንም አይነት የዶክተር ሕክምና ሊድኑ ያልቻሉት ወገኖች በእግዚአብሔር ኃይል በመልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙ አማካኝነት ሲፈወሱ አይተናል።
    ብዙ አይነ ስውር የነበሩት ማየት ስችሉ፣ መስማት የተሳናቸው ሰምተውና መናገር ስችሉ፣ እና ብዙ ሽባና አካል ጉዳተኞች የነበሩት ከእስራታቸው ሲፈቱ፣ መስማት ብቻ አይደለም፣ በዓይናችን አይተናል። ያላያችሁም ካላችሁ፣ ማየት ማመን ነውና፣ http://www.teameretsion.org ላይ በመግባት መመልከት ትችላላችሁ።
    ታዲያ ይህ ሁሉ ሲከናወን በርካታ የሀበሻ ፌስቡክ ገፆችና ሌሎች ድህረ-ገፆች ጉዳያችን አይደለም ብለው አይተው እስከ ዛሬ ዝም ብለው ነበር። ዛሬ ግን “መምህር ግርማ በፖሊስ ተያዙ” ሲባል ሰምተው በርካታ የሀበሻ ፌስቡክ ገፆች እንደነ Fanabc.com EBS, Sodere.com, hahulelu.com, EthioTube, Mereja, ArifTube.com, Haro Tube – ሐሮ ቱብ, De Birhan Blogspot, DireTube.com HahuDaily.com, Fast መረጃ.com, ShireTube.com, Yenetatube.com የኔታ, ETHIO Andinet, Freedom Ethiopia, Ethioexplorer.com, MANKIRA.COM, Ethiopian and Eritrean love songs, Arada Times, ያሬድ ቁምቢ Yared Kumbi, Cyberzena Citizen Journalists፣ እና ሌሎች የሀበሻ ሚዲያዎች ዜናውን ለዓለም ለማዳረስ በጣም ተቻኮሉ። የሚገርመው ደግሞ ገና ሙሉ መረጃ እንኳን ሳይኖራቸው “ሙሉ መረጃዎችን ወደፊት እናቀርባለን” በማለት ወሬውን ከማድመቅና ከማባዛት ወደኃላ አላሉም።
    እዉሩ ማየት ስችል፣ ስንቶች በምንም አይነት የዶክተር ሕክማና መዳን ያልቻሉና የመኖር ዕድልም የላችሁም የተባሉት በጣም በሚገርም ሁኔታ ሕይወታቸው ሲለወጥ፣ ሙሉ ጤንነታቸውን ሲያገኙ ግን አይተው ለምን ዝም አሉ? ይህ ሁሉ ተአምር ሲደረግ ምነው አንደበታቸው ተዘጋ? መልካም ነገር ሲደረግ ዝም ብለው ቆይተው፣ መጥፎውን ወሬ ለማሰራጨት ግን በጣም ተቻኮሉ። የሚገርም ነገር ነው።
    ለነገሩ መልዓከ መንክራት ግርማ ወንድሙ በፖሊስ ተያዙ ማለት ጥፋተኛ ናቸው ማለት አይደለም። እንዲያውም ይህ ለእሳቸው እንደፅድቅ ይቆጠርላቸዋል። ሲጀመር ክርስትና ሃይማኖት ብዙ ፈተና አለባት። ስንቶች ፃድቃን ሰማዕታት ባላጠፉት እንዳጠፉ ተፈርዶባቸዋል? እንኩአን እነርሱ፣ ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እርሱ ባላጠፋው ጥፋት አይደል እስከመሰቀል፣ ተሰቅሎም እስከመሞት የደረሰው? ግን ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ኃይል ክብር ምስጋና ይድረሰውና ሞትን ድል አድሮጎ ተነሥቶአል እንጂ።
    ስለዚህ ውድ ክርስቲያኖች ሆይ፣ አናስተውል! ገና ባልተረጋገጠ ነገር መምህር ግርማ በፖሊስ ስለተያዙ ልንታወክ አይገባም። የመምህር ግርማ ተቃዋሚዎችም ይህ የመምህር ግርማ በፖሊስ መጠየቅ ሊያስደስታችሁ አይገባም። መጀመሪያውንም ይህ ጉዳይ በፖሊስ ምርመራ ሳይሆን በቤተክርስቲያን ሊቃውንት ነበር ሊመረመር የሚገባው ድግሞም ይህ ክስ የሰይጣን ክስ ልሆን እንደምችልም አስቡ እንጂ!! ከላይ እንደተገለፀው ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሳይቀር ቅዱሳንና ፃድቃን ሰማዕታት በሃሰት ክስ ተከስሰዋል። እንኳን እነርሱ በአሁኑ ዘመን እራሱ ብዙዎች በሃሰት ክስ ተከሰው፣ ነገር ግር እውነት ነፃ ያወጣቻቸው ብዙዎችን አይተናል። እውነት እያደር ይነጋል! መልካሙን ይግጠመን አሜን።

  13. አባባ ግርማ ደና ወዳጅ አግንተዋል:ማለቴ ከአባባ ታምራት ግር ቆንጆ የስር ጊዜያሳልፋሉ:ከዚያም የሁለቱን ጠንቋዮች የልብ ልባቸውን ይጨዋወታሉ:ጠንቋይ ለጠንቋይ ተያይዞ ገደል

  14. ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የዋሥትና መብት ተከልክለዋል ብይኑ በ7 ቀን ውሥጥ ይካሄዳል ተብሏል የዝንጅሮ ፍርድ የዛሬ ሣምንት ይካሄዳል

  15. I do not worship an ordinary person like me. I only worship my Lord Jesus Christ who is my only savior. Except him, nobody has the powser to heal.

    Mr Girma has questions to answer at the Etrhiopian criminal court probably next week. If he proves clean he will be set free. If not will join in jail his friends like Tenkuay Tamrat Galata

    any criminal. What is the big isse?? According to Humanright report there there are some 80,000 people in Ethiopian prison at present. Have you said anything about these vulnerable people??

  16. gobez ye ethiopiya hzboch hoy weyani hwehat malet yemejemeriyaw isis ethiopiyan endetekotatere meredat alchalachum weyani ethiopiyan kenetarika lematfat meseretanm amtfat alebN blo chaka sigeba ortodoxn lematfat lit teken sisera endeneber meskral wede sltanm simeta amharawn ke ortodox gar bemagenaNet snt yeamhara mahbereseb techefchfal zari behidetna betaktik weyani eyandandun zerna haymanotm eyatefanew slezih ortodox haymanot yemejemeriyaw seleba new weyani haymanotm yelewm zerm kerasu zer besteker lila zer ayawkm mot lehwhat ye ethiopiyanoch geday

  17. Daniel Kibret Yetebale sew leweyane menged endimech adrego kedemo tsiuf tsaf tebelo tsafe.
    kezam memehir girma taseru. Betam yemigerm ager new

  18. አይ ዲያስፖራ አፈር ብላ! ! ! ዘጠና ሚሊዮን ሕዝብ እስር ላይ መሆኑን አታውቁም ? ? አፈር ብሉ ! ! ! ይልቁን ሊታደጉን ሕይወታቸውን እየሰጡን ያሉትን እንደጀግናው አምሳሉ እሸቴ ያሉትን አርበኞች ኣርዱ። አርበኞች ግንቦት ሰባት ! ! ! ኢሳትንም ጨምሮ ማለት ነው።የመጀመሪያ የልብ ቀዶ ጥገና ሆስፒታል ሰርቶ ስንት ንፍሳትን የታደገውን እውቅ ዶክተር በተቀናበረ ክስ ለሶስት ዓመት ቃኢቲ ታስሮ እንዳለ ስንቶቻችሁ ነው የምታውቁት ? ? ወያኔ በለቅሶና በእየየ ጠፋል ብሎ የሚያስብ የደናቁርት ሁሉ ደንቆሮ ነው።”ጠላቶቻችሁን(ወያኔዎችን)አጥኑዋቸው” ታላቁ የብዕር ሰው ሙሉጌታ ሉሌ። 25 ዓመት ሙሉ ወያኔን አለማወቅ retarded brain መሆን አለበት። I am proud to be a contributing member of ESAt and AG7.ወያኔ አንድ እኩዊ ስራ ሲሰራ ጭጭጭጭጭጭጭጭጭ ከዚያ ደሞ ፀጥ እረጭ cycle.

  19. የትራንሥፎርሜሽን ሤራዎች

    የሞላ…ጎደለ መመለሥ

    የኣባ ግርማ መያዝ

    ባቡር የካድሬዎች ወሬ ማጓጓዣ

    547 ወንበር በወያኔ መያዝ

    ወገን በረሀብ እየረገፈ ሢላገጥበት

  20. I am sorry he is arrested, but there are a lot of issues that must be discussed and established about his holy water cure and process. I became familiar with him may be these few weeks, but puzzled.

    What he does used to be the EOTC ways of healing the bad spirits may be in the out skirt of city churches. It is a form of cleansing. Some times it helps the sufferer psychologically. The Holy Water prayed on. Faith itself can heal if/and when believed in every way. It is the level he had taken it that is a concern.

    He and others around him might believe he does “miracles”. Even better, the “patients” “believe it”

    1. Such spiritual healing should not be so much public that his tour of several countries, masses of Ethiopians and the display of so much bad spirit to the world media is cringe worthy.

    2. In one occasion a man in Europe in one of Aba Girma’s large crowd holy water event, came to the stage and poured out about many bottles of medication. He told Aba Girma, it included his blood pressure medication. The priest was the opinion that all that is not necessary.

    3. A lady whose thumb was in a cast and brought her back brace, was persuaded by Aba Girma that it won’t be necessary.

    When he does his brief preaching he can be believable as an intelligent and informed priest. Taking this as asset into consideration, how can he be so blind sighted/sited to dismiss modern medicine and tell people damp your medicine, throw your brace.

    Recently, he was spraying people with a water hose which force has so much impact and most likely cold too (well to spread it and find the bad spirit in the big crowd). That it self can make one jump. Traditionally a cross is carried by the priest over the head of the person. This mass healing exposed to the world media and permanently its subjects looked as mental cases, is not a wise idea.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*