ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ::
ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ::
ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሽልማቱ የሚሰጠው በ36ኛው የአለም ጸሃፊዎች ፌስቲቫል (IFOA 36)ላይ ሲሆን ሽልማቱ 5000 ዶላር ዋጋ ያለውና የሚሰጠውም በጸሃፊነታቸው ታላቅ አስታውጾ እና ሕዝባዊ አመኔታ ላገኙ ታላላቅ ጸሃፊያን ነው:;ከነዚህም አንዱ በወያኔ ማጎሪያ ካምፕ በግፍ ታስሮ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ነው::
ዝርዝሩን ከዚህ ያንብቡት :- http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=105866