የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል። (PHOTOS)
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።

#Ethiopia #Freezone9bloggers #Photos #Happiness #MinilikSalsawi
የዞን ዘጠኝ ጦማርያን ፣ ጦማሪ አቤል ዋበላ ፣ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ እና ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ከቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ተለቀው ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለዋል።




