ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ::

-ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ በተባረሩ ሰራተኞች ተጻፈ የተባለ የመጅሊሶችን ገበና የሚያጋልጥ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ ልዩ ዘገባ ይዘናል
http://goo.gl/R36eUa
-በሜዳወላቦ ዩንቨርስቲ በኒቃብና በሶላት ሁለት ተማሪዎች ተባበረሩ በኒቃብ ምክኒያት የተባረረችው ተማሪ ከቢቢኤን ጋር ቆይታ አድርጋለች
ሁሉም ሊነቃ በቃ ሊለው የሚገባ ሙስሊሙን ከትምህርት የመግፋት ዘመቻ
ልዩ ዝግጅት ክፍል ሁለት
-ፊዳከ አቢ ወኡሚ የሚል ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች እያንዳንዳቸው 1500 ብር ዋስትና ከፍለው ለውሳኔ ጥቅምት 15 ተቀጠሩ ጠበቃቸው አቶ ሙስጠፋ ማብራሪያ አላቸው
ጽናት ማህበር በሳኡዲአረቢያ በሪያድ ዝግጅት እንዳለው ገለጸ
http://goo.gl/R36eUa
ፕሮግራሙን ሼር ፖስት በማድረግ ያስተላልፉ

 

Abdurehim Ahmed's photo.