ይሄ ነገር ዘረኝነት ይሆን እንዴ፡) (አሌክስ አብርሃም)
ዛሬ ወደአንድ ሆስፒታል ጎራ ብየ ነበር ….(አይዞን በሰላም ነው) እና የገረመኝን ነገር አስተዋልኩ ባለቤቱን ጨምሮ አራት ዶክተሮች አሉ አራቱም ከአንድ ብሔር የወጡ ለመሆናቸው የአነጋገራቸው ቅላፄና ስማቸው ይገልፃል …. የገረመኝ ይሄ አይደለም ነርሶቹ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ከአንድ ብሄር የወጡ መሆናቸውን ማወቅ ቀላል ነው … እንደውም እርስ በእርስ ሲነጋገሩ ሁሉ የወጡበት ብሔር ቋንቋ በመሃል ቀልቀል ያደርጋሉ … ሁለት የጥበቃ ሰራተኞች …ፅዳት ሰራተኞች አብዘሃኞቹ ከአንድ ብሔር የወጡ ናቸው . . .የአንቡላንስ ሹፌሩ ሳይቀር …ጥያቄው ለምን የአንድ ብሄር ሰዎች አንድ ሆስፒታል ውስጥ ተሰበሰቡ ሳይሆን በግልፅ ቅጥር በግልፅ ቅጥርና ደንብና ስርአት ትመራለች የምትባል አገር ላይ ከዚህ ሁሉ ሽ ከሚሊየን ጎሳና ነገድ ተነጥለው ከአንድ ሰፈር ሰብሰብ ብለው የህዝባችንን ጤና ለመጠበቅ ሲተጉ ብቻቸውን አይፈሩም እንዴ ብየ ነው፡)
በጣም የገረመኝ ታዲያ ምን መሰላችሁ ሊታከም ተራ ከሚጠብቀው ህመምተኛ ውስጥ አብዘሃኛው ከዚሁ ብሔር የወጣ ታካሚ ነው ….(የበሽተኞች ስብጥር ይከበር ብየ አልጮህ ነገር በሽተኛ አዋጡ ብሎ ብሄር ብሄረሰቦችን ማስቀየም ይሆንብኛል ብየ ፈራሁ) የቀልዱ ቀልድ ነው ….. ግን እኔ ይሄ ነገር እየሸከከኝ ነው … ከዚህ በፊት ፅፌ እንደነበረው ….አንዳንድ ከእምነት ጋር የማይገናኙ ድርጅቶች ባለቤቱ የሆነ እምነት ተከታይ ስለሆነ ብቻ የዛ እምነት ተከታዮች ከፅዳት እስከስራ አስኪጅ ሲሰበስብ ታያላችሁ ! ጭራሽ የምታዩት ሰው ሁሉ አንድ አይነት እምነት ተከታይ መሆኑን ስትታዘቡ ቤተ እምነት እንጅ ለህዝብ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመ ድርጅት አይመስላችሁም ! እና ይሄ ነገር ዘረኝነት ይሆን ወይንስ ተመሳሳይ እምነት እና የትውልድ ቦታ ያላቸው ሰዎች በተፈጥሮ መሳሳባቸው የፈጠረው ጉዳይ ….እንጃ ! ግን እንደአስተያየት በማንኛውም ጉዳይ ቢሆን ብቃት ያለው ተወዳዳሪ ድርጅት ለመመስረት ማንኛውም የስራ ቅጥር ….(((ችሎታና ችሎታ ላይ ብቻ))) ያነጣጠረ ቢሆን መልካም ነው ባይ ነኝ !!
ዘረኝነት ከተራቆተ አእምሮ የሚፈልቅ የረከሰ ሀሳብ ነው:ሰውንም ከሰውነት ደረጃ የሚያወርድ ነው:መቼም ሰው ዘረኛ ከሚሆን ቁምነገረኛ ቢሆን ህይወቱ ያምር ነበር:ግን ምን ዋጋ አለው አለም ስለማትጠግብ አንዱን ዝቅ አንዱን ከፍ በሚል ደንባራ ህግ ትመራለች::ዘረኝነት ድሮ የነበረ,አሁንም ያለ,ለወደፊቱም የሚኖር የመንፈስ እድገት ነቀርሳ ነው:
zereNnet awo neger gn hwehat yeyazew taktik ager mewrer lilawn zer matfat new yh taktik kelilew tgi aylfletm bemalet semiyasb lemegentel blo werera eyakahide zigochn beityopiyawinet emnetachw weyam yenizer aydelum blo kemigelachw taktikoch andu bemengst tekamat yalu mesrabitoch bemulu ngdun ….hulunm betgri masyaz yh degmo betegbar beageritu eyetesfafana lilaw yalesra endaymar endaynegd eyetederege siwedk weyani belilaw habt erasun eyechale ethiopiyan kebro tgrin lemasadeg eyeserabet yale sistem new mn ydereg keriw etyopiyawiyan oromo amhara welamo …eyale hwehat lehlwnaw yametawn plan esketekebele dres etyopiya wst mesrabitum aydelem hzbu alko agerun hulu tgri endemiyaregew meterater ayasfelgm
…BUT IT WILL LAST SOON.SINCE IT IS NOT NATURAL.
CONGRATULATION!
ወያኔ ይወገድልን
ለማከል ያህል አንድ አብሮአደጌ ይካጫወተኝ ብነሣ በአሁኑ ሠአት ሥራ አጥ ዜጎች ሥራ
ለማፈላለግ በሚዘዋወሩበት ድርጅቶች ድንገት በለሥ ቀንቷቸው መቀጠር ቢፋልጉ የቅጥር
ፎርማቶች ላይ የብሄር ማንነት በግልፅ የሚጠየቅበት ነው እንዲያውም እድሉ
እንዳያመልጣቸውም የግዜውን ብሄር ሆን ብለው ይሞላሉ ይህ በጣም በርካታ የሥነልቦና እና
ማንነትን በሚፈታተኑ መልኩ እየተፈፀመ ይገኛል ለዚህ መፍትሄ ሀሣብ ይሆነን ዘንዳ ጎረቤት
ሀገራት ለምሣሌ ኬንያ ከ90 በላይ ቋንቋ ተናጋሪዎችና ብሄራት አሉ ግን ኦፊሽያል ቋንቋቸው
እንግሊዝኛ በመሆኑ የብሄር ጭቆና ማግለል ፈፅሞ አይታይባቸውም እኛም ወደዚህ መንገድ
ብናመራ መልካም ይመሥለኛል የጥናት ምርምር ጭምር ያሥፈልጋል እንዲሁ ትውልዱ
ትምክህተኛ ጠባብነት አለመቻቻል አሥተሣሠብን ሊላቀቅበት የሚችለው መንገዶች መላቀቅ
ይኖርበታል ለምሣሌ ውጭ ሀገር ተወልደው ያደጉትን ተወላጆች ከዚህ አሥተሣሠብ ነፃ ሆነው
መታየታቸው ዘወር ብለን ውሥጣችንን እንድንመረምር ያሥፈልገናል።
ኢትዬጵያዊነት በብሄር ማናለብኝነት ሊገለፅ አይችልም!!!
ሀገራችን ባቡሩን,ግድቡን,መሰረተልማቱን በሚገባ እየገነባች ነው:በዚህ አመርቂ ስራ የሚናደዱ የሻቢያ ውሽሞች መቼም የሀገር ነቀርሳ ናቸው:
As long as TPLF mafia is in power,the apartheid system will continue in Ethiopia.
የከሰሩ ዲያስፖራወች ትልቅ ማፈያወች ናቸው:ማፈያ ደግሞ በቅርቡ ጠፊ ነው:
የመለሥ ሬሣ ይቃጠልልን የሂትለርም ተወግዷል እባካችሁ ወያኔ የታሪክ አተላ አደረገን ከሩዋንዳ የተዋሠው ካራ ራሡን ቀላ።
ዘረኝነትን እያፋፋመ ያለው ራሡ ወያኔ ነው
ዘረኝነትን እያፋፋመ ያለው ራሡ ወያኔ ነው
weyani hwehatoch shabiya kentonew stlu atafrum man ytalelal blachu new shabiyan eko bratherachn eyalachu amharan oromon afarn guragin welamon….ethiopiyawinetn bemekefafel matfat planachu yaregachu lemehonu ertriyan asgentlachu enam engenetelalen blachu tesmamtachu aydelem 25 amet Betgri nSa awch sm yeithiyopiyan habt eyemetetachu yalachut weyas ke ertriya mnm yemimetet slalageNachu shabiya hsabiya tlalachu yeamharam hone yeoromo yegurari yeafar yewelamo…..telat weyani hwehat new
Poor information. Pls next time try to reveled the place. So to us as readers we can consider the place in welega. So in welega u may find one languge speaker either crue or petient the same thing in mekele so is not big deal
ኢትዮጵያ ውስጥ ዘረኝነት የለም
No more minelik or ethiopia is ortodox nation.oromo.somali.afar and so must speak your neftegna amharic?
though i may be wrong i am 90 percent sure that this hospital is ‘migbare senay’ hospital in Addis Ababa. it is owned by EOC and the majority of the staff are Tigrians. of course is very careful not to mention the name of the hospital and the ethnic group.
by the way why is this kezendro wotat shimagle yishal… disturbing so much by solely controlling the website¿ is it a little bit foolish to give such a bizarre name and to freely entertain such stupidity in a luaghable tepetition¿ is it good to the quality of the site¿ i wonder¡