ቢቢኤን ራድዮ የሳተላይት ስርጭቱን ጀመረ ! (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ቢቢኤን ስርጭቱን የሚጀምርበት አዲስ የሳተላይት ፍርኮንሲ ይፋ ጀመረ ። አዲሱ የሳተላይት መስመር ከዚህ በፊት ከነበረዉ የሳተላይት መስመር በላይ ጠንካራ መሆኑ የተረጋገጠ ሲሆን ሌሎችም በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ስርጭት የሚያደርጉ ጣቢያዎች በዚሁ የሳተላይት መስመር ላይ ይሰባሰባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቢቢኤን የናንተዉ! ቢቢኤን የኛዉ! ቢቢኤን የኡማዉ!
★ የቢቢኤን የሳተላይት ስርጭት ለማግኘት
★ Satellite ― E8WA@8
★ Position ― West/NileSat
★ Frequency (frq) ― 12604H
★ Symbol Rate ― 27500 FEC = 5/6
★ BBN ቢቢኤን የናንተው ድምፅ
