አርቲስት ሰብለ ተፈራ በመኪና አደጋ ህይወቷ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሰብለ ተፈራ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬ 8 ሰዓት አካባቢ ከጎተራ ወደ ሳሪስ ጎዞ ስታደርግ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አካባቢ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷ አልፏል።
የአደጋ መርማሪውን ዋቢ አድርገው የአዲስ አበባ ፖሊስ ፖሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኢንስፔክተር አሰፋ መዝገቡ እንዳሉት፥ የትዳር አጋሯ አርቲስት ሰብለን ከጎኑ አድርጎ እያሽከረከራት የነበረችው ቪትዝ መኪና በተጠቀሰው አካባቢ በሚገኝ ቁልቁለታማ ቦታ ከቆመ ሌላ ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቷ ነው አደጋው የተከሰተው።
መኪናዋ ተፈናጥራ በድጋሚ የቆመውን መኪና መግጨቷ አደጋውን የከፋ እንዲሆን እድርጎታል።
አርቲስት ሰብለ በወቅቱ ክፉኛ በመጎዳቷ ወዲያውኑ ሳሪስ አካባቢ በሚገኘው ዘንባባ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ ቢደረግላትም ህይወቷ ሊተርፍ አልቻለም።
ሞገስ የተሰኘው ባለቤቷ በአደጋው የከፋ ጉዳት እንዳልደረሰበትም ነው የተገለፀው።
አርቲስት ሰብለ በተለይም በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በተከታታይ ሲቀርብ በነበረው የ “ትንንሽ ፀሃዮች” ድራማ “የእማማ ጨቤ”ን ገፀ-ባህርይ በመላበስ ተወዳጅነትን አትርፋለች።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ቅዳሜ ምሽት እየተላለፈ በሚገኘው “ቤቶች” ተከታታይ ድራማ ላይ “ትርፌ” በተሰኘው ገፀ-ባህርይ ትታወቃለች።
ሰብለ በተለያዩ ፊልሞች እና ተውኔቶች ላይ በመተወንም ተወዳጅነትን ካተረፉ ወጣት አርቲስቶቻችን ተጠቃሽ ናት።
በጥላሁን ካሳ
Betam aznenal nebs yimar!
አዝናለሁ
iam sorry
.
betam yasaznal
yemaytame neger betam yemyasazn neger no no no
no no no
Betam yasaznal
RIP sebli.mendenew gudu.
yaszenal
YASZNAI
YASZNAI AIMNEM
YASZNAI AIMNEM
R.I.P
My heart broke. I would like to express my deepest condolences to her loved ones. God bless her on the heaven side.
RIP
lebetsebochuw egiziabher metsnanat yistachew.
betame azenalehu
Yasazenal
በሰማዉ ግዜ በጣም ደነገጥኩ በጣም ያዛስናል።በአካል ከእኛ ብትለይም ስራሽ ሁሌ ከእኛ ጋሪ ይኖራል።
ያሳዝናል
መፅናናትን እንመኛለን!
Betame yasazinal
bzuye negash says :- kelib aznenal nefsshin begenet yanurew
betam yasaznal ,nefs yimar
we Iost the best one.
Betam yasazinal
God bless her
God nebswan begent yanurln
y adegaw gerba bedenib yemermer adera!!!!
betamenewuYazenekutEgziberLeEthiopiaHezib enaLebetesebochaMetsnanateEndimuNebsanBeAbrhamEnaBeYisaqeYanurinNebsyimare
ይህ የወያኔ የመሠረተ ልማት ኢንጅነሪንግ ምንኛ ህዝቡን ለ24 አመት
በመኪና አደጋ ሠለባ እየሆነ መሆኑን እያየን ነው ህጉ በማይፈቅደው መልኩ
ከባድ ተሽከርካሪ አግባብ በሌለው ቦታ ፖርኪንግ እያረጉ በርካታ ችግሮች
ይፈጠራሉ ትራፊክ ታርጋቸውንም እንዳይፈታም ቀድመው ሹፌሮቹ ይፈቱታል
ይህ ጥፈት ከወያኔ የቁጥጥርና የዲዛይን ችግር የመነጩ ናቸው የሀገራችን
መንገዶች በቀንም በጭለማም ከፍተኛ የኢኮኖሚና የሀገር ሀብት ምንዛሬ
ከክቡር የሠው ህይወት በመቀጠል ጥፈትን ያመጡ የመሠረተ ልማት
ግንባታዎች እድገትን አምጭ ሊባሉ ፈዕሞ አይገባም።
ማሥታወሻ : አሁን በቦታው ላይ P የሚል ምልክት የለም ለመታዘብ ሠሞኑን ወያኔ ምልክቱን እንደሚተክል ታያላችሁ ልብ በሉ።
RIP