የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በሁለተኛው ቀን ውሎ

በሁለተኛው ቀን ውሎ የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ቀጣይ የፓርቲውን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የጉባኤው አባላት አጠቃላይ ውይይት እየተደረጉ ይገኛል፡፡ በቀጣይም የብሄራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላት እና የፓርቲው ሊቀመንበር ጥቆማ እና አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ይደረጋል፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.
ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.

ጠቅላላ ጉባኤው ቀጣዩን የሰማያዊ ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን አባላት እና የፓርቲው ሊቀመንበር አስመራጭ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በመደረግ ላይ ነው፡፡

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.