ከአዲስ አበባ ከተማ በደህንነት ኃይሎች የታፈኑት ሃያዎቹ ሙስሊሞች ዛሬ ልደታ ፍርድ ቤት ቀርበው ድጋሚ ለሐምሌ 28 ቀጠሮ ተሰጣቸው ።
በከድር መሃመድ የክስ መዝገብ የተከሰሱት ወጣት ወንድሞቻችን እና አንድ እህታችን፣ የቢላል ራዲዩ ጋዜጤኞች ካሊድ ሙሃመድና ዳርሶማ ሶሪን እንዲሁም በሐሰት አልመሰክርም በማለቱ ብቻ በእስር ላይ የሚገኘው ወንድም ሙጂብ አሚኖን ጨምሮ በአጠቃላይ 20 የሚሆኑ ሙስሊሞች ከ 5 ወር በፊት በደህንነት ኃይሎች ታፍነው በቅርቡ ከማዕከላዊ ወደ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መዘዋወራቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው ። እነዚህ ሙስሊሞች በቀጠሯቸው መሰረት […]![]()