«ፍቅር ይበልጣል» DW Amharic February 23, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ነዋሪነቱ ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ውስጥ ውስጥ ነው። ድምፃዊ ተረፈ አሰፋ ይባላል። የሌላኛው ድምጻዊ ገረመው አሰፋ ታናሽ ወንድም ነው። አዲስ ባዘጋጀው አልበሙ አላስፈላጊ ዘር ቆጠራ ውስጥ አንግባ፣ ከምንም በበላይ «ፍቅር ይበልጣል» ይለናል።