የየመን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ

የየመን ሕዝብ በአደባባይ ሠልፍ የተቃወማቸዉን የሐገሪቱን ፕሬዝዳት ዓሊ አብደላ ሳሌሕን እንዲተኩ የታጩትን የምክትል ፕሬዝዳት የአብድረቡሕ መንሱር ሐዲን ፕሬዝዳትነት ለማፅደቅ ዛሬ ድምፁን ሲሰጥ ዉሏል።