ግብርና ሚኒስቴር ለሆራይዘን ፕላንቴሽን 20 ሺሕ ሔክታር መሬት ፈቀደ Ethiopian Reporter February 18, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ግብርና ሚኒስቴር የሼሕ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ ለሆነው ሆራይዘን ፕላንቴሽን 20 ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጠው ፈቀደ፡፡