ሳዑዲ አረቢያ የታሰሩ ኢትዮጵዉያን DW Amharic February 16, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሳዑዲ አረቢያ ባለሥልጣናት ያሰሯቸዉን ኢትዮጵዉያን ክርስቲያኖች እስልምና እንዲቀበሉ ግፊት እያደረጉባቸዉ ነዉ ሲል አንድ የክርስቲያኖች መብት ተማጋች ድርጅት ወቀሰ።እስረኞች ግን ሐይማኖታቸዉን እንዲቀይሩ ተደረገባቸዉ ሥለተባለዉ ተፅዕኖ ያወሱት ነገር የለም