ሁለቱ ሲኖዶሶች DW Amharic February 16, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሁለት ሲኖዶሶችን የሚወክሉ ባለሥልጣናት ጠብ-ልዩነታቸዉን ለማስወገድ አሪዞና-ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ እየተደራደሩ ነዉ።በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኘዉ ሲኖዶስና በስደት ዉጪ ሐገር ያለዉ ሲኖዶስ ባለሥልጣናት