የደቡብ ክልል ከጣሊያኑ ኩባንያ ላይ 15 ሺሕ ሔክታር መሬት ነጠቀ

–    ከዕፅዋት ነዳጅ ለማምረት ቦታ ከተረከቡ ኩባንያዎች ውጤታማ የሆነ የለም

የደቡብ ክልል ለጣሊያኑ ኩባንያ ኤፍአርአይ ኤልግሪን ኩባንያ ከሰጠው 30 ሺሕ ሔክታር መሬት ውስጥ፣ 15 ሺሕ ሔክታር መሬት ነጠቀ፡፡