የሊቢያ ለዉጥ አንደኛ ዓመት DW Amharic February 16, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሊቢያ የኮሎኔል ሞአመር ኤል ጋዳፊን የ40ዓመት አገዛዝ ለመገርሰስ ህዝባዊ አመፅ ከተቀጣጠለ ትናንት አንድ ዓመቱን ደፈነ። አገሪቱ ወደታለመላት የዴሞክራሲ ሥርዓት የምታደርገዉ ጉዞ ግን እንደተገመተዉ ቀላል እንደማይሆን ነዉ ሁኔታዉ ያመላከተዉ።