የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቀን እስከ 1500 ለሚደርሱ የቤት ሠራተኞች ቪዛ እሰጣለሁ አለ

-  ሕጋዊ መስለው ሕገወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎችን አስጠነቀቀ

በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዓረቢያ ኤምባሲ በቤት ሠራተኛነት ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ መሄድ ለሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን በቀን ከ1300 እስከ 1500 ቪዛ ለመስጠት አዲስ አሠራር መጀመሩን አስታወቀ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*