የሱዳንና ደቡብ ሱዳን ያለመጠቃቃት ውል DW Amharic February 13, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በአፍሪቃ ሕብረት አማካይነት አዲስ አበባ ላይ ባካሄዱት ድርድር እርስበርስ ያለመጠቃቃት ውል ተፈራረሙ። ውሉን የተፈራረሙት የሱዳን የጸጥታ ሃላፊ ሞሐመድ አታና የደቡብ ሱዳኑ አቻቸው ቶማስ ዱዝ ሲሆኑ ውሉን ያፈራረሙት ዋነኛው አደራዳሪ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት ታቦ እምቤኪ ናቸው።