የግሪክ ምክር ቤት የቁጠባ ዉሳኔ

ትናንት ምሽት የግሪክ ምክር ቤት የአዉሮጳዉ ህብረት የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገራት ያውጡትን የቁጠባ መረሃ-ግብር ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ተቀብለዉ አጽድቀዋል። በሌላ በኩል የግሪክ ነዋሪ የቀረበለትን የቁጠባ እቅድ በመቃወም ተቃዉሞዉን አሳይቶአል።