የግሪክ ምክር ቤት የቁጠባ ዉሳኔ DW Amharic February 13, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ትናንት ምሽት የግሪክ ምክር ቤት የአዉሮጳዉ ህብረት የይሮ ሸርፍ ተጠቃሚ አገራት ያውጡትን የቁጠባ መረሃ-ግብር ከብዙ ዉጣ ዉረድ በኋላ ተቀብለዉ አጽድቀዋል። በሌላ በኩል የግሪክ ነዋሪ የቀረበለትን የቁጠባ እቅድ በመቃወም ተቃዉሞዉን አሳይቶአል።