የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ስብሰባ DW Amharic February 13, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ሰማንያ አመራር አባላት በፓርቲዉ የስራ አፈጻጸም የወደፊት የትግል አቅጣጫ በፓርቲዉ ጽፈት ቤት በዝግ ሌት እና ቀን መምከራችዉ ተነገረ።