የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ስብሰባ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ ሰማንያ አመራር አባላት በፓርቲዉ የስራ አፈጻጸም የወደፊት የትግል አቅጣጫ በፓርቲዉ ጽፈት ቤት በዝግ ሌት እና ቀን መምከራችዉ ተነገረ።