ኢትዮጵያን እና ኬንያን የጎበኘዉ የጀርመን የልዑካን ቡድን DW Amharic February 10, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ወደ ኢትዮጽያ እና ኬንያ በመጓዝ የዶሎ አዶን እንዲሁም ካኩምን የረሃብተኞች ካንፕ ጎብኝቶ የተመለሰዉ የጀርመን ሸንጎ አባሎች የልዑካን ቡድን ስለጉዞዉ በርሊን ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቶአል።