የሶርያ ስደተኞች ይዞታ DW Amharic February 9, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሶርያ የመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ተቃዉሞ በቀጠለባት የሆምስ ከተማ ጥቃታቸውን ማጠናከራቸውና ሩስያና ቻይናም በተመድ የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የቀረበውን የሶርያ ረቂቅ ውሳኔን ድምፅን በድምፅ የመሻር መብታቸው ተጠቅመው ያገቱበት ድርጊት ከያቅጣጫው ብዙ ወቀሳ ተፈራርቆበታል።