የአጼ ቴዎድሮስ መታስብያ DW Amharic February 9, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics «አልደፈር ብሎ ራሱን ገደለ፣ ጀግና ሰዉ ሰዉቶ ካሳ መች ከፈለ፣ ከመቅደላ በኩል ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ፤ አባት እና እናቱ ካላንድ አልወለዱ አባ ታጠቅ ካሳ ያወንዱ ያዉ አንዱ፣ እጅ አልሰጥም ብሎ ለፈረንጅ ካቴና፣ ወድቆ ተሰበር ሽጉጠኡን ጠጣና»