በደርግ ባለሥልጣናት ጉዳይ ላይ የሃይማኖት መሪዎቹ የአቅጣጫ ለውጥ ሊያደርጉ ነው Ethiopian Reporter January 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በዘካሪያስ ስንታየሁ አራቱ የሃይማኖት መሪዎች የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት የይሁንታና የይቅርታ እንቅስቃሴ ላይ የአቅጣጫ ለውጥ ሊያደርጉ መሆኑ ታወቀ፡፡