የሙዩኒኩ ዓለም አቀፍ የፀጥታ አጠባባቅ ጉባዔ ፍጻሜ DW Amharic February 6, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጀርመን ውስጥ በሙዩኒክ ከተማ የተካሄደው የ 3 ቀናት ዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳይ ጉባዔ ፣ በዐበይትና ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ በሰፊው ከመከረ በኋላ፣ ትናንት ማምሻውን ተደምድሟል።