የሙዩኒኩ ዓለም አቀፍ የፀጥታ አጠባባቅ ጉባዔ ፍጻሜ
ጀርመን ውስጥ በሙዩኒክ ከተማ የተካሄደው የ 3 ቀናት ዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉዳይ ጉባዔ ፣ በዐበይትና ጥቃቅን ጉዳዮች ላይ በሰፊው ከመከረ በኋላ፣ ትናንት ማምሻውን ተደምድሟል።