የተመድ ኤክስፐርቶች በፀረ ሽብር ሕጉ መንግሥትን ኮነኑ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች፣ ኢትዮጵያ ያፀደቀችው የፀረ ሽብር ሕግ የመናገር ነፃነትን ለማፈን እየዋለ ነው ሲሉ የኢትዮጵያን መንግሥትን ኮነኑ፡፡