ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ፋብሪካ ዛሬ ይመረቃል

በአገሪቱ ከሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ትልቁ የሆነው ደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ዛሬ ይመረቃል፡፡ ግንባታው 38 ወራት የፈጀው ፋብሪካ 351 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶበታል፡፡