ለደመወዝ ጭማሪ ጥያቄው ምላሽ ያጣው የመምህራን ማኅበር አስቸኳይ ጉባዔ ሊጠራ ነው Ethiopian Reporter February 4, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በመላው አገሪቱ 350 ሺሕ አባላት ያሉት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር (ኢመማ) ለመንግሥት ያቀረበው የደመወዝ ጭማሪ ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ለመጥራት ተቃርቧል፡፡