ኔዘርላንድስ ጫትን የማገድ ዕቅድዋ DW Amharic February 2, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕቅዱን የተቃወሙም አልጠፉም። የኔዘርላንድስ መንግሥት