ኔዘርላንድስ ጫትን የማገድ ዕቅድዋ
የኔዘርላንድ መንግስት በአገሪቱ የጫት ንግድን ለመከልከል ማቀዱን አስታውቋል። ይኸው የኔዘርላንድ መንግስት ዕቅድ ከብዙው ህብረተሰቡ ድጋፍ ቢያገኝም ዕቅዱን የተቃወሙም አልጠፉም። የኔዘርላንድስ መንግሥት