“በአንድ ዓመት እስከ 850 ሚሊዮን ዶላር ማበደር እንችላለን” ሚስተር አዳሙ ላባራ፣ በኢትዮጵያ የአይኤፍሲ ተጠሪ Ethiopian Reporter February 1, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አይኤፍሲ የዓለም ባንክ ግሩፕና በታዳጊ አገሮች ለሚንቀሳቀሱ የንግድ ተቋማት የብድር አገልግሎት የሚያቀርብ ተቋም ነው፡፡