አዲሱ የዶይቼ ቬለ የመገናኛ መዋቅር
የዶይቼ ቬለ የመገናኛ ብዙሃን የድረ-ገጽ አገልግሎት በተሰኘዉ አዲሱ የኢንተርኔት አድራሻ በአዲስ ንድፍ ከቴሌቭዥን መረሃ-ግብር ጋር በመጣመር ከመጭዉ ሰኞ ጥር 24 /2004 ዓ.ም ጀምሮ በዓለም አቀፍ የድረ-ገጽ መድረኮች ይፋ ይሆናል።