አዲሱ የዶይቼ ቬለ የመገናኛ መዋቅር DW Amharic February 2, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዶይቼ ቬለ የመገናኛ ብዙሃን የድረ-ገጽ አገልግሎት በተሰኘዉ አዲሱ የኢንተርኔት አድራሻ በአዲስ ንድፍ ከቴሌቭዥን መረሃ-ግብር ጋር በመጣመር ከመጭዉ ሰኞ ጥር 24 /2004 ዓ.ም ጀምሮ በዓለም አቀፍ የድረ-ገጽ መድረኮች ይፋ ይሆናል።