የበርማ ተቃዋሚ ወገን መሪ ለአውሮጳ ያቀረቡት ጥሪ

አውሮጳ እና ጀርመን የበርማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ባንድነት እንዲደግፉ የበርማ የተቃውሞው ወገን መሪ ወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱቺ ጠየቁ።