ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ከሳዑዲ ዓረቢያ ሊጠረዙ ነው

ሰላሳ አምስት ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች በሕገወጥ መንገድ ወንድና ሴት ተቀላቅለው ተሰባስበዋል በሚል የሳዑዲ ዓረቢያ መንግሥት ሊጠርዛቸው መሆኑን ሂዩማን ራይትስ ዎችን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘገበ፡፡