የአውሮፓ ህብረት ስብሰባ

ትላንት ማምሻውን የተጀመረው የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገሮች መደበኛ የመሪዎች ጉባዔ፤ ዛሬ ሲጠናቀቅ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።