የአፍሪቃ ህብረት እና የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ምርጫ ሂደት DW Amharic January 30, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአፍሪቃ ህብረት ዛሬ ለህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንትነት ሥልጣን ምርጫ አካሂዶ ነበር። ለምርጫው የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት ዣን ፒንግ እና የደቡብ አፍሪቃ የሀገር አስተዳደር ሚንስትር ንኮሳዛና ድላሚኒ ዙማ በዕጩነት ቀርበው ነበር።