ቢጂአይ በሐዋሳ ያስገነባውን ቢራ ፋብሪካ ትናንት አስመረቀ Ethiopian Reporter January 28, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአስፋው ብርሃኑ፣ ልዩ ዘጋቢ ከሐዋሳ ቢጂአይ ኢትዮጵያ በሐዋሳ ከተማ ውስጥ በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ያስገነባው የቢራ ፋብሪካ ትናንት ተመረቀ፡፡