የማሰቃየት ተግባር በዓለም ዙሪያ DW Amharic December 13, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የማሰቃየትን ተግባር የሚቃወመው መንግስታዊ ያልሆነው የፈረንሳይ ክርስቲያናዊ ተቋም በዓለም ዙሪያ የማሰቃየት ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳይ ዘገባ ይፋ አድርጓል።