የማሰቃየት ተግባር በዓለም ዙሪያ

የማሰቃየትን ተግባር የሚቃወመው መንግስታዊ ያልሆነው የፈረንሳይ ክርስቲያናዊ ተቋም በዓለም ዙሪያ የማሰቃየት ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳይ ዘገባ ይፋ አድርጓል።