የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋጮች

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አንድ ቀን በአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ተካፋይ እንሆናለን ብለው ያምናሉ። በግብፅ የነበራቸዉን ግጥሚያ አካሂደዉ ተመልሰዋል፤ ስለዚህኛዉና በሚመጣው ዕሁድ ስለሚኖራቸው ጨዋታ!