የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ተጫዋጮች DW Amharic January 27, 2012 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች አንድ ቀን በአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ተካፋይ እንሆናለን ብለው ያምናሉ። በግብፅ የነበራቸዉን ግጥሚያ አካሂደዉ ተመልሰዋል፤ ስለዚህኛዉና በሚመጣው ዕሁድ ስለሚኖራቸው ጨዋታ!