ማዕድን ሚኒስቴር የአንድ ኩባንያ የነዳጅ ፍለጋ ፈቃድ ሰረዘ

(በቃለየሱስ በቀለ)

የማዕድን ሚኒስቴር ትራንስ ግሎባል ለተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን የነዳጅ ፍለጋና ልማት ፈቃድ ሰረዘ፡፡