Amharic ማዕድን ሚኒስቴር የአንድ ኩባንያ የነዳጅ ፍለጋ ፈቃድ ሰረዘ Ethiopian Reporter Dec 12, 2010 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በቃለየሱስ በቀለ) የማዕድን ሚኒስቴር ትራንስ ግሎባል ለተባለ የአሜሪካ ኩባንያ ሰጥቶት የነበረውን የነዳጅ ፍለጋና ልማት ፈቃድ ሰረዘ፡፡