ኢትዮጵያ ከኩዌት ጋር የ350 ሚሊዮን ዶላር የነዳጅ ውል ተፈራረመች

(በኃያል ዓለማየሁ)

የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ከኩዌት ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን ጋር የ350 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያለው የነዳጅ አቅርቦት ውል ተፈራረመ፡፡