ኢትዮጵያ ከኩዌት ጋር የ350 ሚሊዮን ዶላር የነዳጅ ውል ተፈራረመች Ethiopian Reporter December 12, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በኃያል ዓለማየሁ) የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ከኩዌት ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን ጋር የ350 ሚሊዮን ዶላር ግምት ያለው የነዳጅ አቅርቦት ውል ተፈራረመ፡፡